Notice
የስራ ማስታወቂያ
በኢንተርኔት ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
Date Posted: 2024-11-21 14:57:35
የአዲስ ገቢ ሰልጣኞች ክፍያ
Date Posted: 2024-11-09 00:29:56
የብቃት ምዘና/ coc / በሆለስቲክ ሙያ ከታች ባሉት ዘርፎች የምዝገባ ጊዜ………
Date Posted: 2024-11-05 18:53:36
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የምዝገባን ጊዜን ማራዘምን ይመለከታል
Date Posted: 2024-11-05 18:51:04
የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለኮሌጃችን ኢንስትራክተሮች፣አሰልጣኞች እና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ ከጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ የ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ አጠቃላይ ስብሰባ በኮሌጃችን ስለሚካሄድ በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኮሌጁ ቤተ-መጽሃፍት እንድትገኙ እያሳሰብን ፣ በዕለቱ የወሊድ ፍቃድ ላይ ካሉ ሴት ሠራተኞች በስተቀር ሁሉም ሠራተኞች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ጥሪ የተደረገላችሁ መሆኑን ከወዲሁ እናስታውቃለን፡፡
ኮሌጁ
Date Posted: 2024-10-30 16:07:59
የ2017ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ቅበላን የሚምለከት ማስታወቂያ
Date Posted: 2024-10-25 00:17:47
ቅጥርን ይመለከታል
Date Posted: 2024-10-23 19:20:34
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ለሶሻል ሳይንስ
Date Posted: 2024-10-22 15:10:05
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ለተፈጥሮ ሳይንስ
Date Posted: 2024-10-22 15:08:53
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል፡፡

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ(ደ/ር) የመቁረጫ ነጥቡን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጻ ሰጥተዋል፡፡

ዶ/ር ተሻለ በመግለጫቸው የሥራ ገበያውን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ነጥብ እንደሚዘጋጅ ገልጸው በዚህ ዓመትም የ12 ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 526,683 የሚሆኑት ከደረጃ 1 እስከ 5 በመደበኛ ስልጠና ለመሰልጠን ተቋማቱን ይቀላቀላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጸዋል፡፡

ገበያ ተኮር በሆኑ በአጫጭር ስልጠናዎች ደግሞ ከ3 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በተቋማቱ ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡

ሰልጣኞች በተቋማቱ በቂ ክህሎት ታጥቀው እንዲወጡ በክረምቱ የአሰልጣኞች የአቅም ግንበናታ ስልጠና፣ የማሽነሪዎች ጥገና እና አስፈላጊ የማሰልጠኛ ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ ሲሰራ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡

በሀገሪቱ የሚገኙ የመንግስት እና የግል ማሰልጠኛ ተቋማት ይህንን የመቁረጫ ነጥብ መነሻ አድርገው ሰልጣኞችን መቀበል ይጀምራሉ ብለዋል፡፡

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ የተቀመጡ የመቁረጫ ነጥቦች ዝርዝር ከታች ይመልከቱ

ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡
ጥቅምት 11፤ 2017
Date Posted: 2024-10-21 23:45:34
የስልጠና መጀመሪያን ይመለታል
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 ዓ.ም ነባር የቀን እና የማታ ሰልጣኞች ይመለከታል
Date Posted: 2024-10-18 17:10:13
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 ዓ.ም ነባር የቀን ሰልጣኞች ክፍያ ይመለከታል
Date Posted: 2024-09-25 13:23:47
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 ዓ.ም ነባር የቀን እና የማታ ሰልጣኞች ምዝገባ ይመለከታል
Date Posted: 2024-09-25 13:11:40
ለ2017 አዲስ ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የስልጠና ዘመን አደረሳችሁ እያለ አዲስ ሰልጣኝ ቅበላ የምናደርግባቸዉ ሙያዎች የአካባቢዉን የመልማት ፀጋ ተለይቶ በተፈቀዱልን 5 ዘርፎች ብቻ (Distinctive area of competency /DAC) መሰረት 12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ በተለያየ የዉጤት ይዛችሁ ስልጠና ፈላጊዎች ከ ደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 የምናሰለጥን መሆኑን አዉቃችሁ ስልጠና ፈላጊዎች እንደየ ዉጤታችሁ ለየደረጃችሁ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ እስኪሆን ድረስ ደብረንርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምንሰጣችዉን የስልጠና አይነቶች እና ደረጃ እንደሚከተለዉ እያሳወቅን የምዝገባ ቀኑን እና መስፈርቱን በቅርብ ስለምናሳዉቃችሁ ቅድመ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁን በአክብሮት እናሳዉቃለን ፡፡ ስልጠና የምንሰጥባቸዉ ሙያዎች ደረጃዎችን ከስር ይመልከቱ
Date Posted: 2024-09-24 12:48:04
ለደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢንስትራክተሮችና አሰልጣኞች በሙሉ
ለደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢንስትራክተሮችና አሰልጣኞች በሙሉ

ጉዳዩ፡-የጥሪ ማስታወቂያን ይመለከታል፣

የኮሌጃችን ኢንስትራክተሮችና አሰልጣኞች ላለፉት 2 ወራት በክረምት ዕረፍት ላይ መሆናችሁ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የክረምት እረፍታችሁ የተጠናቀቀ በመሆኑ ከመስከረም 8 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ በየትምርት ክፍላችሁ በመቅረብ ሪፖርት እድታደርጉና ለ2017 ዓ/ም የስልጠና ዘመን የቅድመ-ዝግጅት ስራዎችን እንድታከናውኑ ጥሪ የተደረገላችሁ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ኮሌጁ
Date Posted: 2024-09-18 13:08:21
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ የእዉቅና የምስክር ወረቀት ለደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
እንኳን ደስ አላችሁ !!!
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአብክመ የስራና ስልጠና ቢሮ ባዘጋጀዉ በ2016 በጀት ዓ.ም በአደረገዉ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በ 1ኛ ደረጃ በመዉጣት ይህ እዉቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት ተሰቶታል እንዲሁም የላብቶብ ተሸላሚ መሆን ችለናል የኮሌጁ መምህራን እና ሰራተኞች በሙሉ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ፡፡
Date Posted: 2024-08-14 19:25:59
ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ተቋም (ቦሎ)
እንኳን ደስ አላችሁ!!! እያልን ለክቡራን ለተሽከርካሪ ባለቤቶች (ባለ ንብረቶች ) በሙሉ ታላቅ የምስራች ይዘን መጥተናል ከዚህ በኃላ ስለ ተሽከርካሪ ደህንነት እንዳያስብ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ የተሽከርካሪ ምርመራ (ቦሎ) መስጠት የጀመረ መሆኑን ያበስራል :: ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ክሊክ ያርጉት
Date Posted: 2024-08-14 02:39:51

4471
Views