Under maintenance!!!
We apologize for the inconvenience caused to our dear customers. We will come back as soon as Ethio Telecom fix the problem.

  • እንኳን ደስ አላችሁ  ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት  ISO 9001-2015 (QMS) ተግባራዊ  በማድረጉ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ተሰጠው።  ኮሌጁ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በተከናወነለት የኦዲት ሂደት ተገምግሞ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ሰርቲፊኬቱን ሊያገኝ ችሏል።   የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢ/ር መዓዛ አበራ ለኮሌጁ ዲን አቶ ባሻዬ በየነ  ሰርቲፊኬቱን አስረክበዋል፡፡  በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ ክብርት ኢ/ር መዓዛ አበራ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።    እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ  በዚህም ለኮሌጃችን አመራሮች፣ አሰልጣኞች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ለኮሌጃችን ኳሊቲ ማኔጀርና ኢንተርናል ኳሊቲ ኦዲተር አባላት ይህን ስኬት ለማግኘት በምናደርገው ጥረት ሁሉ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳትፎ ላደረጋችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።
  • 4ኛው ሀገርአቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂና የጥናትና ምርምር ውድድር፣ የቴክኖሎጂ  ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው።
  •  የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአጠቃላይ ውድድር 1ኛ ደረጃ በመሆን አሁንም ውድድሩን ጨርሳል።  እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! \
  • በክልል  ሲካሄድ የሰነበተው የቴክኖሎጂ ክህሎት፤ የተግባር ጥናትና ምርምር ውድድር ላይ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአጠቃላይ ውድድር 1ኛ ደረጃ በመሆን አሁንም ውድድሩን ጨርሳል።  እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!!
  • በዘጠነኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ  የክህሎትና የተግባርዊ ጥናትና ምርምር ዉድድር የደ/ብርሀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢተርፕራይዝ የቀረበ የእህል መውቂያ ቴክኖሎጂ  በውድድር ቦታ (ኮምፖልቻ) በክሬን ሲወርድ
  • የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምርጥ ተሞክሮ በኮሌጁ ዲን በአቶ ባሻዬ በየነ ቀረበ
  • የደብረ ብርሃን ፖሊ ትክኒክ ኮሌጅ የ ISO ትግበራላይ ነዉ
  • የደብረ ብርሃን ፖሊ ትክኒክ ኮሌጅ የ ISO ሳምንት በማክበር ላይ ይገኛል
  •  የአማራ ክልል ስራና ስልጠና ቢሮ የደብረብርሃን ከተማ እና የሰሜን ሸዋ የፖሊ ቴክኒክ እና  የኮሌጆች የ4 ወራት አፈፃጸም ግምገማ እያካሄደ ነው
  • ኮሌጁ በቀጣይ 3 እና 4 ወራት ውስጥ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርገውን የISO ሰርተፍኬት ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
  • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ  መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ  የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ
  • በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ  መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ  የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ
  • Guest of honor Ato Bedilu mayor of Debre Birhan Regio Politian City Administration place message D/B Polytechnic Graduate
  • DBPTC Leaders at Graduation Hall
  • 2016E.C Graduation
  • High Score Achiever
  • Debre Polytechnic Dean
  • Graduation
  • Our Great Achievement
  • የአይቲ ሰልጣኞች ተቋማዊ ምዘና ወሰዱ
  • በተለያዩ ሙያ የሰልጠኑ ሰልጣኞች ተቋማዊ ምዘና ወሰዱ
  • የኮሌጃችን ስኬት
  • የትራንስፖርት ቴክኒሽያን ብቃት ማረጋገጫ  የአሽከርካሪዎች  የመግቢያ ፈተና
  • የተሽከርካሪ ምርምራ መስጠት ተጀመረ
  • የትራንስፖርት ቴክንሽያን ብቃት ማረጋገጫ(አፕሩቫል)
  • Sustainable Employment through Entrepreneurship & Enterprise Development (Seed) Project Training
እንኳን ደስ አላችሁ  ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት  ISO 9001-2015 (QMS) ተግባራዊ  በማድረጉ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ተሰጠው።  ኮሌጁ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ማሟላቱን በተከናወነለት የኦዲት ሂደት ተገምግሞ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ሰርቲፊኬቱን ሊያገኝ ችሏል።   የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢ/ር መዓዛ አበራ ለኮሌጁ ዲን አቶ ባሻዬ በየነ  ሰርቲፊኬቱን አስረክበዋል፡፡  በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ ክብርት ኢ/ር መዓዛ አበራ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።    እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ  በዚህም ለኮሌጃችን አመራሮች፣ አሰልጣኞች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ለኮሌጃችን ኳሊቲ ማኔጀርና ኢንተርናል ኳሊቲ ኦዲተር አባላት ይህን ስኬት ለማግኘት በምናደርገው ጥረት ሁሉ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳትፎ ላደረጋችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። 4ኛው ሀገርአቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂና የጥናትና ምርምር ውድድር፣ የቴክኖሎጂ  ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው።  የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአጠቃላይ ውድድር 1ኛ ደረጃ በመሆን አሁንም ውድድሩን ጨርሳል።  እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! \ በክልል  ሲካሄድ የሰነበተው የቴክኖሎጂ ክህሎት፤ የተግባር ጥናትና ምርምር ውድድር ላይ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአጠቃላይ ውድድር 1ኛ ደረጃ በመሆን አሁንም ውድድሩን ጨርሳል።  እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!! በዘጠነኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ  የክህሎትና የተግባርዊ ጥናትና ምርምር ዉድድር የደ/ብርሀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢተርፕራይዝ የቀረበ የእህል መውቂያ ቴክኖሎጂ  በውድድር ቦታ (ኮምፖልቻ) በክሬን ሲወርድ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምርጥ ተሞክሮ በኮሌጁ ዲን በአቶ ባሻዬ በየነ ቀረበ የደብረ ብርሃን ፖሊ ትክኒክ ኮሌጅ የ ISO ትግበራላይ ነዉ የደብረ ብርሃን ፖሊ ትክኒክ ኮሌጅ የ ISO ሳምንት በማክበር ላይ ይገኛል  የአማራ ክልል ስራና ስልጠና ቢሮ የደብረብርሃን ከተማ እና የሰሜን ሸዋ የፖሊ ቴክኒክ እና  የኮሌጆች የ4 ወራት አፈፃጸም ግምገማ እያካሄደ ነው ኮሌጁ በቀጣይ 3 እና 4 ወራት ውስጥ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርገውን የISO ሰርተፍኬት ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ  መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ  የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ  መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ  የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ                                                          Guest of honor Ato Bedilu mayor of Debre Birhan Regio Politian City Administration place message D/B Polytechnic Graduate DBPTC Leaders at Graduation Hall 2016E.C Graduation High Score Achiever Debre Polytechnic Dean Graduation Our Great Achievement የአይቲ ሰልጣኞች ተቋማዊ ምዘና ወሰዱ በተለያዩ ሙያ የሰልጠኑ ሰልጣኞች ተቋማዊ ምዘና ወሰዱ የኮሌጃችን ስኬት የትራንስፖርት ቴክኒሽያን ብቃት ማረጋገጫ  የአሽከርካሪዎች  የመግቢያ ፈተና የተሽከርካሪ ምርምራ መስጠት ተጀመረ የትራንስፖርት ቴክንሽያን ብቃት ማረጋገጫ(አፕሩቫል) Sustainable Employment through Entrepreneurship & Enterprise Development (Seed) Project Training
Notice/ማስታወቂያShow All
እንኳን ደስ አላችሁ ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት  ISO 9001-2015 (QMS) ተግባራዊ  በማድረጉ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ተሰጠው።
Date Posted:2025-06-05 02:18:47
Read More
የቀን እና የማታን ሰልጣኞችን ይመለታል
Date Posted:2025-03-13 09:27:42
Read More
የስራ ማስታወቂያ
Date Posted:2025-02-13 03:45:11
Read More
Semester Break
Date Posted:2025-02-12 08:10:25
Read More
የአረብ ሀገር ምዘና
Date Posted:2025-02-12 06:41:55
Read More


News and Events
Notice/ማስታወቂያShow All
እንኳን ደስ አላችሁ ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት  ISO 9001-2015 (QMS) ተግባራዊ  በማድረጉ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ተሰጠው።
እንኳን ደስ አላችሁ ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት  ISO 9001-2015 (QMS) ተግባራዊ  በማድረጉ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ተሰጠው።
Date Posted:2025-06-05 02:18:47
View More
የቀን እና የማታን ሰልጣኞችን ይመለታል
የቀን እና የማታን ሰልጣኞችን ይመለታል
Date Posted:2025-03-13 09:27:42
View More
የስራ ማስታወቂያ
የስራ ማስታወቂያ
Date Posted:2025-02-13 03:45:11
View More
Semester Break
Semester Break
Date Posted:2025-02-12 08:10:25
View More
የአረብ ሀገር ምዘና
የአረብ ሀገር ምዘና
Date Posted:2025-02-12 06:41:55
View More

   TECHNOLOGIES



   OUR FACE->WORKING HANDS




Trainees
Instructors
Admin Staff
Occupations
2016E.C Graduates

   VIDEOS
News Coverage about 2016 Graduate
Transport Technician and Vehicle Approval

News and Events:
15192 Views