Loading...
●
●
●
ደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Debre Birhan Polytechnic
Home
About Us
Overview
Vision, Mision & Values
Dean's Message
Organizational Structure & Staff
Offices
Services
Technical and Vocational Training
Industry Extension Support
Technology and Business Incubation
Vehicle Approval
Production
Departments
Information Technology
Manufacturing Technology
Automotive Technology
Building Construction
Electrical Electronics
Hotel and Tourism
Surveying and Drafting
Textile and Garment
Notice
Gallery
Contact
Home
About Us
Overview
Vision, Mision & Values
Leadership Team & Message
Organizational Structure & Staff
Offices
Services
Technical and Vocational Training
Industry Extension Support
Technology and Business Incubation
Vehicle Approval
Production
Departments
Information Technology
Electrical Electronics
Manufacturing Technology
Automotive Technology
Building Construction
Hotel and Tourism
Surveying and Drafting
Textile and Garment
Notice
Gallery
Contact
Gallery
Photos
Back
ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ1 ሺህ 1መቶ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ። ደብረ ብርሃን፤ሀምሌ 12/2018(ደብመኮ):-አንጋፋው የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመደበኛው እና በማታው መርሐ ግብር በ5 የትምህርት መስኮች ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 5 ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 196 አሰልጣኞች አስመርቋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ የተከበሩ በድሉ ውብሸት፣የደብረ ብርሃን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዋና ዲን አቶ ባሻየ በየነን ጨምሮ የደብረ ብርሃን ከተማና የሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ ኃላፊዎች፣የተመራቂ ቤተሰቦች እና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። የደብረ ብርሃን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ባሻየ በየነ እንደገለጹት፣ኮሌጁ በ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ከሚገኙ ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች መካከል ከፍተኛ የሰልጣኞች ቁጥር በማሰልጠን፣ በማስመረቅ እንዲሁም አዳዲስ እሳቤዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለአምስት ተከታታይ ዓመታት አንደኛ ደረጃን በመያዝ የላቀ አፈጻጸም ማስመዝገቡን አስታውቀዋል። ኮሌጁ ያገኘውን ተከታታይ አሸናፊነት ለማስቀጠል የበላይ አመራሮች፣ አስተማሪዎች፣ ሠራተኞች እና አጋር አካላት ላበረከቱት አስተዋጽዖ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፣የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ አጫጭር ስልጠናዎች፣ የኮኦፕሬቲቭ ስልጠና፣ የማሽን ጥገና እና የካይዘን (Kaizen) አሰራርን በስፋት ተግባራዊ ማድረጉን አንስተዋል። በ2018 ዓ.ም ኮሌጁ በ7 የሙያ መስኮች ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 5 ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 1 መቶ 96 ሰልጣኞች በድምቀት ማስመረቁን ገልጸው፣ከተመራቂዎቹ መካከል 6 መቶ 70 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ፣ 5 መቶ 26ቱ ደግሞ ሴቶች መሆናቸውን አስታውቀዋል። በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ኮሌጁ በመደበኛ ስልጠና 5 ሺህ 58 ሰልጣኞችን ለመቀበል አቅዶ 4 ሺህ 370 (86%) ሰልጣኞችን ማሰልጠን መቻሉን፣በአጫጭር ስልጠናዎች ደግሞ በስራ ፈጠራ (Entrepreneurship) 13 ሺህ 217 ለማሰልጠን አቅዶ 32 ሺህ (235%) እንዲሁም በቴክኒክ ክህሎት 5 ሺህ 400 አቅዶ 17 ሺህ 526 (324%) ዜጎችን በማሰልጠን ወደ ስራ ዓለም እንዲገቡ መደረጉን አመልክተዋል።
2026-07-19 15:48:21
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቴራዞን ማምረቻ ቴክኖሎጁ በኮሌጁ መምህራን ተሰርቶ ቴራዞን በማምረት በቅጥር ግቢዉ ዉስጥ እያነጠፈ ይገኛል
2026-03-10 07:30:59
በደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ክላስተር ስር የሚገኙ የመንግስትና የግል ኮሌጆች የ2ኛ ሩብ ዓመት የክላስተር ውይይት መድረክ ተካሄደ። የካቲት 21/2018 ዓ.ም ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
2026-03-03 02:21:56
በደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሠጠ።
2026-02-13 01:47:41
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ በጋርመንት እና ቴክስታይል/በስፌት/ የትምህርት ዘርፍ
2026-02-09 03:05:58
ተስፋ ድርጅት በሲድ ፕሮጀክት አማካኝነት ባዘጋጀው መድረክ ላይ የኢንዱስትሪ ተወካዮችና የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጂ ምክክር አድርገዋል።
2026-02-05 02:44:28
ከኢንዱስትሪዎች ጋር በጋራ በመሆን ተማሪዎችን የማሰልጠን ስራዎች እየተከናወኑ ስለመሆናቸው የተናገሩት የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጂ ዲን አቶ ባሻዬ በየነ እየተሻሻሉ የመጡ ቴክኖሎጂዎችን ሰልጣኞች እንዲያውቁት እየተደረገ ስለመሆኑ ተናግረዋል።
2026-02-05 02:40:29
ኢንዱስትሪዎች የሚፈልጉትን ብቃትና ክህሎት ያካበቱ ሰልጣኞች ለማፍራት እየሰራሁ ነው አለ የደብረብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጂ።
2026-02-05 02:28:43
የዲጂታል አማራ ስልጠና ይመለከታል
2026-01-21 03:48:53
የፌቤላ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ከደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና ከደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ ጋር የ3ዮሽ ሰምምነት ተፈራረመ።
2025-11-13 11:38:47
በደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና ደብረ ብርሃን ከተማ ስር የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች በትብብር ለመስራት የሚያስችል የጋራ ውይይት ተካሄደ፡፡
2025-11-13 11:36:40
ገበያ ተኮር በሆኑ የስራ ዘርፎች ወጣቶችን በአጫጭር ስልጠና በማብቃት ወደ ስራ እንዲገቡ እየተደረገ ነው
2025-10-11 08:46:08
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ 2018 ዓ. ም የነባር መደበኛ ሰልጣኞችን የምዝገባ ቀን እና የስልጠና ቀን ይመለከታል;
2025-09-24 05:12:43
የ 2017 ተመራቂ ተማሪዎችን ይመለከታል
2025-08-12 11:04:07
አሻራ ምዝገባ ለምትፍልጉ
2025-08-07 03:26:30
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮልጅ በ7 የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6 መቶ 33 ተማሪዎች እያስመሰቀ ነው።
2025-07-13 05:05:48
ኮሌጃችን በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የጥራት ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ተሰጠው
2025-06-05 02:17:38
4ኛው ሀገርአቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂና የጥናትና ምርምር ውድድር፣ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው።
2025-05-06 06:41:55
ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአጠቃላይ ውድድር 1ኛ ደረጃ በመሆን ጨርሳል።
2025-05-05 05:37:51
በክልል ሲካሄድ የሰነበተው የቴክኖሎጂ ክህሎት፤ የተግባር ጥናትና ምርምር ውድድር ላይ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውድድር 1ኛ ደረጃ በመሆን አጠናቀቀ
2025-05-05 05:35:47
የደ/ብርሀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢተርፕራይዝ የቀረበ የእህል መውቂያ ቴክኖሎጂ በውድድር ቦታ (ኮምፖልቻ) በክሬን ሲወርድ
2025-04-26 04:00:16
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምርጥ ተሞክሮ በኮሌጁ ዲን በአቶ ባሻዬ በየነ ቀረበ
2025-02-18 00:57:14
የደብረ ብርሃን ፖሊ ትክኒክ ኮሌጅ የ ISO ትግበራላይ ነዉ
2025-01-29 02:19:26
የደብረ ብርሃን ፖሊ ትክኒክ ኮሌጅ የ ISO ሳምንት በማክበር ላይ ይገኛል
2025-01-29 02:16:01
የአማራ ክልል ስራና ስልጠና ቢሮ የደብረብርሃን ከተማ እና የሰሜን ሸዋ የፖሊ ቴክኒክ እና የኮሌጆች የ4 ወራት አፈፃጸም ግምገማ እያካሄደ ነው
2024-11-15 05:06:44
የአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ የ2017ዓ.ም በጀት አመት የ1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም የሱፐርቪዥን ቡድን ግምገማ እያደረጉ ይገኛል።
2024-11-12 21:14:11
ኮሌጁ በቀጣይ 3 እና 4 ወራት ውስጥ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርገውን የISO ሰርተፍኬት ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
2024-11-04 16:48:29
አዲስ ሰልጣኝ ቅበላ የምናደርግባቸዉ ሙያዎች የአካባቢዉን የመልማት ፀጋ ተለይቶ በተፈቀዱልን 5 ዘርፎች
2024-09-24 12:45:19
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ
2024-08-14 18:44:58
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ
2024-08-14 18:43:24
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የስራና ስልጠና ቢሮ የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባመጣዉ አመርቂ ዉጤት የእዉቅና የምስክር ወረቀት አበረከተ
2024-08-14 18:32:22
Guest of honor Ato Bedilu mayor of Debre Birhan Regio Politian City Administration place message D/B Polytechnic Graduate
2024-07-15 18:59:24
DBPTC Leaders at Graduation Hall
2024-07-15 18:51:50
High Score Achiever
2024-07-15 18:29:09
Debre Polytechnic Dean
2024-07-15 17:37:54
Graduation
2024-07-15 17:34:31
Our Great Achievement
2024-07-15 16:58:35
የአይቲ ሰልጣኞች ተቋማዊ ምዘና ወሰዱ
2024-07-13 19:19:29
በተለያዩ ሙያ የሰልጠኑ ሰልጣኞች ተቋማዊ ምዘና ወሰዱ
2024-07-13 19:17:23
የኮሌጃችን ስኬት
2024-07-13 19:02:24
የትራንስፖርት ቴክኒሽያን ብቃት ማረጋገጫ የአሽከርካሪዎች የመግቢያ ፈተና
2024-07-13 18:20:58
የተሽከርካሪ ምርምራ መስጠት ተጀመረ
2024-07-13 15:42:54
የትራንስፖርት ቴክንሽያን ብቃት ማረጋገጫ(አፕሩቫል)
2024-07-13 15:36:17
Sustainable Employment through Entrepreneurship & Enterprise Development (Seed) Project Training
2024-07-13 15:26:10
Loading photos...
📸
No photos found
The database appears to be empty or connection failed.
Photo Title
1 / 10
62480 views