Loading...

● ● ●

News and Events

የአሰልጣኞች ሥልጠና ተጀመረ! በብቃት ለወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ለሚሳተፉ ወጣቶች ሥልጠና የሚሰጡ ከ90 የሚሆኑ አሰልጣኝ መምህራን የአሰልጣኞች ሥልጠናቸውን በደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጀምረዋል። ሥልጠናው ለ8 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ በቀጣይ 1,420 ወጣቶች ለ6 ወራት በተለያዩ የሥራ ተቋማት የሥራ ላይ ልምምድ እንዲያገኙ ያግዛል። ዓላማው፦ ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት ወደ ቋሚ የሥራ ዕድል ማስገባት! ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም #ብቃትለወጣቶች #የሥራላይልምምድ #የወጣቶችሥራዕድል #ደብረብርሃንፖሊቴክኒክኮሌጅ

📅 2026-09-29 12:19:25(Today)

Notice image for  የአሰልጣኞች ሥልጠና ተጀመረ! በብቃት ለወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ለሚሳተፉ ወጣቶች ሥልጠና የሚሰጡ ከ90 የሚሆኑ አሰልጣኝ መምህራን የአሰልጣኞች ሥልጠናቸውን በደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጀምረዋል። ሥልጠናው ለ8 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ በቀጣይ 1,420 ወጣቶች ለ6 ወራት በተለያዩ የሥራ ተቋማት የሥራ ላይ ልምምድ እንዲያገኙ ያግዛል።  ዓላማው፦ ወጣቶችን በክህሎት በማብቃት ወደ ቋሚ የሥራ ዕድል ማስገባት! ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ  መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም #ብቃትለወጣቶች #የሥራላይልምምድ #የወጣቶችሥራዕድል #ደብረብርሃንፖሊቴክኒክኮሌጅ

View All News
77064 views